mesmer logo

ለዘላቂ የባንክ ተጠቃሚነት እና ዕድገት

ለማመልከት ይመዝገቡ

የእርስዎ ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
ስልክ ቁጥር
+251
የይለፍ ቃል
የይለፍ ቃል አረጋግጥ
የይለፍ ቃልዎ 8 እና ከ8 ፊደሎች(ቁልፎች) በላይ መሆን አለበት።
ከመመዝገብዎ በፊት በደንቦችና ሁኔታዎች መስማማት አለብዎት

መለያ አለዎት?

እንዴት ማመልከት ይቻላል?

መስመር ዝቅተኛ የወለድ ተመን እና ተለዋዋጭ የመያዣ መስፈርቶች ጋር ብድሮችን ያቀርባል።

ቅድመ ሁኔታዎች

አመልካቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለባቸው

  • መደበኛ ኢንተርፕራይዝ

    ኢንተርፕራይዞች ትክክለኛ የንግድ ፈቃድ፣ የቲን ሰርተፍኬት፣ መታወቂያ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል።

  • በሥራ ላይ ያሉ ኢንተርፕራይዞች

    ስራ የጀመሩና በሥራ ላይ ያሉ ኢንተርፕራይዞች
  • በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች ያሉ ኢንተርፕራይዞች

    በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች (አፋር፣ አማራ፣ ቤንሻንጉል-ጉሙዝ፣ መካከለኛው ኢትዮጵያ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ሀረሪ፣ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ሶማሌ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ትግራይ)

መስፈርቶች

አመልካቾች የሚከተሉትን ቅፆች መሙላት እና ደጋፊ ሰነዶችን ማያያዝ አለባቸው.

  • የድርጅቱ ባለቤት መረጃዎች

    ሙሉ ስም በእንግሊዝኛ፣ ዕድሜ፣ ጾታ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ የአካል ጉዳት ሁኔታ።

  • የመኖሪያ አድራሻ

    ክልል - ዞን - ወረዳ -ክፍለ ከተማ -ቀበሌ እና ያካባቢው ልዩ ስም

  • የንግድ አድራሻ

    ክልል - ዞን - ወረዳ -ክፍለ ከተማ -ቀበሌ እና ያካባቢው ልዩ ስም

  • ወርሃዊ የገቢ ሁኔታ

    የንግዱ ወርሃዊ ገቢ

  • የሥራ ሁኔታ

    የሰራተኞች ብዛት በእድሜ እና በጾታ

የማመልከቻ ሂደት

ደረጃ 1:

ሙሉ ስምዎን፣ስልክ ቁጥርዎን እና የማይረሳ የይለፍ ቃልዎን (8 ፊደላት መሆን አለበት) በማቅረብ ይመዝገቡ ወይም ይመዝገቡ። በውሎች እና ሁኔታዎች ይስማሙ

ደረጃ 2:

ወደ ስልክዎ የተላከውን የማረጋገጫ ኮድ በመጠቀም ይግቡ ለምሳሌ (XB3445)። እባክዎን በተሰጠው ቦታ ላይ ኮዱን ያስገቡ።

ደረጃ 3:

መደበኛ ድርጅት ካለዎት የብድር የማመልከቻ ቅጹን ይሙሉ።

ደረጃ 4:

አመልካቾች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት የማጣሪያ ሂደት ያልፋሉ

ደረጃ 5:

መስፈርቶቹን አሟልተው የተመረጡ አመልካች ኢንተርፕራይዞች የንግድ ስራ ክህሎት ስልጠና ይከታተላሉ

ደረጃ 6:

ስልጠናውን ያጠናቀቁ ኢንተርፕራይዞች ለብድር ሂደት ከአራቱ አንዱ ባንክ ጋር ይመደባሉ

ደረጃ 7:

ኢንተርፕራይዞች ወደ ተመደቡበት ባንክ እንዲሄዱ በአጭር የስልክ መልዕክት ይነገራቸዋል፣ በዚህ መሰረት ከባንኩ ጋር የብድር ሂደት ይጀምራሉ

ደረጃ 8:

አስፈላጊ መረጃዎችን አሟልተው ያቀረቡ ኢንተርፕራይዞች ብድሩን ያገኛሉ

ደረጃ 9:

ብድሩን ያገኙ ኢንተርፕራይዞች ከባንኩ ጋር በተስማሙበት የአከፋፈል የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ብድሩን በየጊዜው በመክፈል ያጠናቅቃሉ

mesmer Image

ዓላማ

መስመር 72,200 ኢንተርፕራይዞችን በመደገፍ 410,800 ስራዎችን ለመፍጠር ያለመ ሲሆን ይህም የንግድ ፈቃድ ያላቸው ጥቃቅን አነስተኛ መካከለኛ እና ጀማሪ ኢንተርፕራይዞችን እንዲሁም ኢመደበኛ ኢንተርፕራይዞችንያጠቃልላል።

mesmer Image

ቆይታ

ጥቅምት 2015 - መስከረም 2020

mesmer Image

ጂኦግራፊ

በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች (አፋር፣ አማራ፣ ቤንሻንጉል-ጉሙዝ፣ መካከለኛው ኢትዮጵያ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ሀረሪ፣ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ሶማሌ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ትግራይ)

ስለ መስመር ፕሮግራም

መስመር ለኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ፣ የንግድ ስራ ክህሎት ስልጠና እና የስነልቦናዊ ድጋፍ አገልግሎቶችን ያካተተ ፕሮግራም ሲሆን ዓላማው በግጭቶችና ተፈጥሮአዊ አደጋዎች ምክንያት የተጎዱ ኢንተርፕራይዞች እንዲያገግሙ የተሻለ ስጋትን የመቋቋም አቅም እንዲገነቡና እንዲያድጉ ማገዝ ነው። በዚህም አማካኝነት ለወጣቶች ክብር ያለውና አስተማማኝ የስራ እድሎችን መፍጠር ይፈልጋል።

5 yrsፕሮግራም
410k+የሚፈጠር የስራ እድል
72k+ኢንተርፕራይዞች
mesmer Logo

ለዘላቂ የባንክ ተጠቃሚነት እና ዕድገት

መስመር ኢንተርፕራይዞችን የፋይናንስ፣ የንግድ ልማት እና የስነ-ልቦና አገልግሎቶችን በማቅረብ ካጋጠማቸው አደጋ ወይም ግጭት እንዲያገግሙ እና እንዲያድጉ ይደግፋል። ለማመልከት ይመዝገቡ እንዴት ማመልከት ይቻላል?


© 2024 MESMER. All rights reserved.

አበልፃጊ minab logo